አዲሱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ማሰልጠኛ ተቋም | ኢትዮጵያ | DW | 08.02.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

አዲሱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ማሰልጠኛ ተቋም

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪቃ ደረጃ ቀደምት የሆነዉ የዘርፉን ማሰልጠኛ ማዕከል በማስፋፋት አዲስ ያስገነባዉን የማሰልጠኛ ተቋም አስመረቀ።


ይህ ከአንድ ሚሊዮን ዶላር በላይ እንደፈጀ የተመለከተዉ አዲስ ሁለገብ ማሰልጠኛ ተቋም ከአፍሪቃ የሚመጡ ከ 4000 በላይ ተማሪዎችን እንደሚያስተናግድ በማስመረቅያዉ ሥነ-ስርዓት ላይ ተገልፆአል። በዝግጅቱ ላይ የተገኘዉ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዝርዝር ዘገባዉን ልኮልናል።


ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ


አዜብ ታደሰ
ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic