አዲሱ የአውሮፓ ህብረት የስደተኞችና የተገን አሰጣጥ ህግ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 05.09.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

አዲሱ የአውሮፓ ህብረት የስደተኞችና የተገን አሰጣጥ ህግ

በአውሮፓውያኑ 2007 ዓመተ ምህረት በአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት ውስጥ ከተያዙት 200,000 ህገ ወጥ ስደተኞች ወደ 90,000 ያህሉ ተገደው ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል ።

default

የአፍሪቃ ስደተኞች በስፓኝ የባህር ጠረፍ

የአውሮፓ ህብረት ህገ ወጥ የሚላቸው ስደተኞች ከተያዙ እስከ አስራ ስምንት ወራት ለሚደርስ ጊዜ እንደሚታሰሩ እና ለአምስት ዓመት ያህልም ወደ ተባበሩበት አገር ከመግባት እንደሚታገዱ በአዲሱ ህግ ተደንግጓል ።