አዲሱ የአውሮጳ ኅብረት ምክር ቤት  ፕሬዚደንት | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 18.01.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አውሮጳ/ጀርመን

አዲሱ የአውሮጳ ኅብረት ምክር ቤት  ፕሬዚደንት

የአውሮጳ ኅብረት ምክር ቤት ወግ አጥባቂውን ኢጣልያዊው አንቶንዮ ታጃኒ  አዲሱ ፕሬዝዳንት አድርጎ መረጠ። ታጃኒ  በምህፃሩ «ኢ ፒ ፒ» ፣ ማለትም የአውሮጳ ህዝቦች ፓርቲ አባል ናቸው።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:46

አንቶንዮ ታጃኒ

የክርስቲያን ዴሞክራቶች ቡድን እጩ ሆነው የቀረቡት ታጃኒ  ባለፉት አምስት ዓመታት ምክር ቤቱን በፕሬዚደንትነት የመሩትን ተሰናባቹን ጀርመናዊ የሶሻል ዴሞክራቶች ፓርቲ አባል ማርቲን ሹልስን ተክተዋል።

ገበያው ንጉሤ

 

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic