አዲሱ የሸንገን ቪዛ አስጣጥ ደንብ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 05.04.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

አዲሱ የሸንገን ቪዛ አስጣጥ ደንብ

አባል ሐገራት እስከ ዛሬ በሐገራቸው ህግ መሠረት ሲሲጡ የቆዩት የሸንገን ቪዛ ከዛሬ ጀምሮ በአንድ ወጥ ደንብ ተተክቷል ።

default

ሀያ አምስት ሐገራትን ያካተተው የድንበር አልባው የሸንገን ቪዛ አሰጣጥ አዲሱ ደንብ ግልፅ እና ለአሰራርም አመቺ መሆኑ ከወዲሁ ተነግሯል ። በአዲሱ ደንብ ለቪዛው ጥያቄ የሚቀርብ ማመልከቻ በሁሉም አገር ለመጀመሪያ ጊዜ አንድ ሲያደርግ ቪዛውን ለተከለከለ ግለሰብም አቤት የማለት መብል ያሰጣል ። ገበያው ንጉሴ

ገበያው ንጉሴ

ሂሩት መለሰ

ነጋሽ መሀመድ