አዲሱ የሶርያ የሰላም ድርድር በዠኔቭ | ዓለም | DW | 15.03.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

አዲሱ የሶርያ የሰላም ድርድር በዠኔቭ

የሶርያ ተቀናቃኝ ወገኖች አምስት ዓመት የሆነውን የሀገራቸው የርስበርስ ጦርነት ለማብቃት የሚቻልበትን መፍትሔ ለማፈላልግ ከትናንት ጀምሮ በዠኔቭ ስዊትዘርላንድ እንደገና በመካሄድ ላይ ባለው አዲስ የሰላም ድርድር ተሳትፏቸውን እንደቀጠሉ ነው።

Schweiz Syrien-Friedensgespräche in Genf

የተመድ ልዩ የሶርያ ልዑክ ስታፈን ደ ሚስቱራ

በተመድ ልዩ የሶርያ ልዑክ ስታፈን ደ ሚስቱራ መሪነት የሚካሄደው ዤኔቭ ሶስት የተባለው ድርድር በሶርያ የሽግግር መንግሥት ስለሚቋቋምበት፣ አዲስ ሕገ መንግሥት ስለሚረቀቅበት፣ እንዲሁም ፣ በቀጣዮቹ 18 ወራት ውስጥ ፕሬዚደንታዊ እና ምክር ቤታዊ ምርጫዎች ስለሚደረጉበት ጉዳዮች ይመክራል።

ገበያው ንጉሤ

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic