1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሣልሳዊ ወያነ ትግራይ

ዓርብ፣ ግንቦት 2 2011

በቅርቡ በትግራይ መንቀሳቀስ የጀመረው ሳልሳይ ወያነ ትግራይ የተሰኘው የፓለቲካ ፓርቲ ዛሬ የመጀመርያ ጋዜጤዊ መግለጫውን ሰጥቷል፡፡ በዚሁ መግለጫም ፓርቲው ብሄርተኛና ሶሻል ዲሞክራት መሆኑ የፓርቲው አመራሮች አስረድተዋል።

https://p.dw.com/p/3IJ7r
Salsawi Weyane 'Press Conference
ምስል DW/M. Haileselassie

ሣልሳዊ ወያነ ትግራይ

ለመመዝገብ በሂደት ላይ ይገኛል የተባለው የአዲሱ ፓርቲ  የፖለቲካ እንቅስቃሴ የትግራይን ጥቅም የሚያስቀድም እንዲሁም ብሄራዊ ፍላጎትን ያማከለ እንደሚሆንም ተገልጿል፡፡ ጋዜጣዊ መግለጫውን የተከታተለው የመቀሌው ዘጋቢያችን ሚሊዮን ኃይለ ሥላሴ ተጨማሪ ዘገባ አለው። 
ሚሊዮን ኃይለ ሥላሴ
ኂሩት መለሰ
ነጋሽ መሐመድ