አዲሱ ምክር ቤትና አዳዲስ ባለስልጣናት | ኢትዮጵያ | DW | 01.10.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

አዲሱ ምክር ቤትና አዳዲስ ባለስልጣናት

በግንቦት 2002ዓ,ም በተካሄደዉ ብሄራዊ ምርጫ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ መንበሮቹን ገዢዉ ፓርቲ የያዘበት አዲሱ ምክር ቤት የፊታችን ሳምንት ሥራዉን አንድ ብሎ ይጀምራል።

default

ገዢዉ ፓርቲ ጎልቶ ለሚታይበት ለዚህ የምክር ቤት ዘመንም አዳዲስ ባለስልጣናት እንዲሚመረጡ እየተነገረ ነዉ። ወደስቱዲዮ ከመግባታችን ቀደም ብዬ የአዲስ አበባዉ ወኪላችንን ታደሰ እንግዳዉን በስልክ በዚህ ላይ አነጋግሬዋለሁ።

ታደሰ እንግዳዉ፤ ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ

ተዛማጅ ዘገባዎች