«አይ ኤስ»፣ዩኤስ አሜሪካ እና የዐረብ ባህረ ሰላጤ ሃገራት የጥሪ ምላሽ | ዓለም | DW | 18.09.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ዓለም

«አይ ኤስ»፣ዩኤስ አሜሪካ እና የዐረብ ባህረ ሰላጤ ሃገራት የጥሪ ምላሽ

ራሱን «እስላማዊ መንግሥት » በማለት የሚጠራው በኢራቅና ከፊል ሶሪያ የሚንቀሳቀሰው አክራሪ ታጣቂ ንቅናቄ ፣ ከዚህ ቀደም የ ሁለት አሜሪካውያን ጋዜጠኞችንና አንድ የብሪታንያ ተወላጅ አንገት ከቀላ ወዲህ፤

አንድ ሌላ የብሪታንያ ጋዜጠኛ በቁጥጥሩ ሥር ማድረጉን በለቀቀው የቪዲዮ መልእክት ይፋ አደረገ ። ይህን አደገኛ የተባለ ድርጅት ለመውጋት ዓለም አቀፍ ጥምረት ይመሠረት ዘንድ በቅርቡ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት መልእክት ማስተላለፋቸው የሚታወስ ነው። ከዐረቡ ባህረ ሰላጤ አገሮች ምን ዓይነት ምላሽ ይሆን የተገኘው? ጋዜጠኛ ነቢዩ ሲራክን በስልክ አነጋግሬዋለሁ ።

ነቢዩ ሲራክ

ተክሌ የኋላ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic