«አይ ኤስ»ን የሚቀላቀሉት አውሮጳውያን ቁጥር መጨመር | ዓለም | DW | 25.09.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ዓለም

«አይ ኤስ»ን የሚቀላቀሉት አውሮጳውያን ቁጥር መጨመር

በሶርያ እና በኢራቅ የሚንቀሳቀሱትን የ«አይ ኤስ» ተዋጊዎች የሚቀላቀሉት አውሮጳውያን ቁጥር ባለፉት ጥቂት ወራት ውስጥ በአንድ ሶስተኛ መጨመሩን የአውሮጳ ኅብረት የፀረ ሽብርተኝነት ክፍል አስታወቀ።

ባለፈው ሰኔ ወር 2000 የነበረው «አይ ኤስ» ን የተቀላቀሉት አውሮጳውያን ቁጥር በአሁኑ ጊዜ ወደ 3,000 የተጠጋበት ድርጊት ኅብረቱን አሳስቦታል። የአውሮጳ ኅብረት አሳሳቢ ያላለውን ወረርሽኝ በተመለከተ የብራስልሱን ወኪላችን ገበያው ንጉሤ በስልክ አነጋግሬዋለሁ።

ገበያው ንጉሤ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic