አየር መንገድ፤ ሎስአንጀለስ እና የንግዱ ማኅበረሰብ | ኤኮኖሚ | DW | 25.06.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኤኮኖሚ

አየር መንገድ፤ ሎስአንጀለስ እና የንግዱ ማኅበረሰብ

የሎስ አንጀለስ ከተማ የንግዱ ኅብረሰብ አባላት በኢትዮጵያ ጉብኝት በማድረግ ላይ ናቸዉ። ጉብኝታቸዉ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደዩናይትድ ስቴትስ ሎስ አንጀለስ ከተማ የቀጥታ አዲስ መስመር በረራን መነሻ ያደረገ ሲሆን ከኢትዮጵያዉያን አቻቸዉ ጋም በመወያየት ላይ ናቸዉ።

የንግዱ ኅብረሰብ ጉብኝታቸዉ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደዩናይትድ ስቴትስ ሎስ አንጀለስ ከተማ የቀጥታ አዲስ መስመር በረራን መነሻ ያደረገ ሲሆን ከኢትዮጵያዉያን አቻቸዉ ጋም በመወያየት ላይ ናቸዉ። መድረኩን ያመቻቸዉ የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ የንግዱ ዘርፍ አገልግሎት ፅሕፈት ቤት መሆኑን ዘጋቢያችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ያለከዉ ዘገባ ያስረዳል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

ኂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic