አዝማሪ ከየት ወደ የት | የባህል መድረክ | DW | 29.10.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

የባህል መድረክ

አዝማሪ ከየት ወደ የት«ኧረ እናንተ ሰዎች ከታሪክ ተማሩ፤ እንደ አባቶቻችን ምን እንደነበሩ፤ አዝማሪ ይሉናል አዝማሪ ክሳቸዉ፤ የተበላሸዉን ስላደስልናቸዉ» አዝማሪ ከየት ወዴት » በተሰኘ ርዕስ የአዝማሪን ሥራ ለማኅበረሰቡ የሚሠጠዉን ጠቀሚታ በተመለከተ በባሕር ዳር ዩንቨርስቲ የሁለት ቀናት አዉደ ጥናት ላይ ተሳታፊ የነበሩት አዝማሪ ነጋ ሙሉዓለም አደገና ባለቤታቸዉ ምግብ ካዜሙት ተወሰደ ስንኝ ነዉ። ጤና ይስጥልኝ አድማጮች እንደምን ሰነበታችሁ ስንኝ ቋጣሪዉ፤ ግጥም ደራሲዉ፤ መሰንቆ ተጫዋቹ፤ አንድ እሱ ራሱ ድምፃዊም ሆኖ እንደ አንድ ሙዚቃ ባንድ ስለሚያገለግለዉ ስለአዝማሪ ሥራ እያወሳን የባሕር ዳሩ የአዝማሪ ጉባዔ እንቃኛለን።

Audios and videos on the topic