አውሮፓ በጎሮጎሮሳውያኑ 2010 ዓም | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 28.12.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

አውሮፓ በጎሮጎሮሳውያኑ 2010 ዓም

ሊሰናበት 3 ቀናት ብቻ በቀረው በጎርጎሮሳውያኑ 2010 ዓም በአውሮፓ ክፍለ ዓለም የሚታወሱ ዓበይት ክስተቶች ናቸው የዛሬው አውሮፓ እና ጀርመን ዝግጅታችን ትኩረት አብረን እንቆይ ።

default

ቤልጂጋዊው ፋን ሮምፖይ

አውሮፓ በ 2010 የተጠበቁም ያልተጠበቁም ክስተቶችን አስተናግዳለች ። አመቱ በገንዘብ ቀውስ ሰበብ ኪሳራ አፋፍ ላይ የቆሙ አገራትን ከውድቀት የማዳን ዕርምጃዎች ላይ የተተኮረበት ፣ ምጣኔ ሐብታቸው ሲንገዳገድ የስራ አጡ ቁጥር የጨመረባቸው ሐገራት ከመቼውም ጊዜ በተጠናከረ ሁኔታ ድንበራቸውን አጥብቀው በመዝጋታቸው ስደተኞች የተንገላቱበት ፣ ያልታሰቡ ውጤቶችን ያስከተሉ ምርጫዎች የተካሄዱበት ፣ ዓመት ነበር ።

ሂሩት መለሰ

አዜብ ታደሰ