1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አውሮጳ የስደተኞች ቀዉስና የ ቡሃሪ የፈረንሳይ ጉብኝት

ቅዳሜ፣ መስከረም 8 2008

ካለፈው ግንቦት ወር ወዲህ የናይጄሪያን የፕሬዚዳንትነት ስልጣን የተረከቡት ሙሀማዱ ቡሃሪ በሳምንቱ መጀመሪያ ላይ የፈረንሳዮን ፕሬዚዳንት ፍራንሶዋ ኦሎንድ እንግዳ ሆነው ፈረንሳይን ለሶስት ቀናት ጎብኝተዋል።

https://p.dw.com/p/1GZB6
Paris Treffen Buhari Hollande PK
ምስል Getty Images/AFP/D. Faget

አውሮጳ የስደተኞች ቀዉስና የፕሬዚዳንት ቡሃሪ የፈረንሳይ ጉብኝት

ካለፈው ግንቦት ወር ወዲህ የናይጄሪያን የፕሬዚዳንትነት ስልጣን የተረከቡት ሙሀማዱ ቡሃሪ በሳምንቱ መጀመሪያ ላይ የፈረንሳዮን ፕሬዚዳንት ፍራንሶዋ ኦሎንድ እንግዳ ሆነው ፈረንሳይን ለሶስት ቀናት ጎብኝተዋል። የፕሬዚዳንት ቡሃሪ የፈረንሳይ ጉብኝት እና ውይይት በተለይ በፀጥታ ደህንነት ፣ ትብብር እንዲሁም በኢኮኖሚ ግንኙነቶች ላይ ያተኮረ እንደነበር ተገልጿል።

ገበያው ንጉሴ

ልደት አበበ