አዊ ዞን የቤት ማፍረስ ዘመቻ | ኢትዮጵያ | DW | 09.05.2018
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

 አዊ ዞን የቤት ማፍረስ ዘመቻ

ያለምንም ማስጠንቀቂያ ቤቶቻቸዉ በመፍረሳቸዉ በመጠለያ እጦት መቸገራቸዉን አስታዉቀዋል።መጠለያ ያጡት ሰዎችም የቤፈረሱትን ቤቶች ብዛት አልነተነገረም

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:36

ነዋሪዎቹ መጠለያ አጥተዋል

የአማራ መስተዳድር የዳንግላ ከተማ ነዋሪዎች፤ የከተማይቱ ባለሥልጣናትን መኖሪያ ቤቶቻችንን አፈረሱን በማለት ወቀሱ። ነዋሪዎቹ እንደሚሉት የከተማዉ አስተዳደር ያፈረሰባቸዉ ቤቶች ለበርካታ ዓመታት ይኖሩባቸዉ የነበሩ ናቸዉ። ያለምንም ማስጠንቀቂያ ቤቶቻቸዉ በመፍረሳቸዉ በመጠለያ እጦት መቸገራቸዉን አስታዉቀዋል። መጠለያ ያጡት ሰዎችም የቤፈረሱትን ቤቶች ብዛት አልነተነገረም። የከተማዉ ባለሥልጣናትም የሰጡት ማብራሪያ የለም። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ነዋሪዎችን አነጋግሮ የላከልንን ዘገባ እነሆ

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ነጋሽ መሐመድ

ኂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic