አዉሮጻ የኢትዮጽያ ሙስሊሞች መረብ 2ኛ ጉባኤ | ኢትዮጵያ | DW | 07.04.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

አዉሮጻ የኢትዮጽያ ሙስሊሞች መረብ 2ኛ ጉባኤ

በአዉሮጻ የኢትዮጽያ ሙስሊሞች መረብ ሁለተኛ ጉባኤ ባለፈዉ ሳምንት መጠናቀቅያ ማለት ከመጋቢት 24 እስከ 26 አ.ም ድረስ የአዉሮጻዉ ህብረት መቀመጫ በሆነዉ በብራስልስ ከተማ መካሄዱ ታዉቋል።

default

ይህ ለሶስት ቀናት የዘለቀዉ የአዉሮጻ የኢትዮጽያ ሙስሊሞች መረብ ጉባኤ፣ በተለይም በተለያዩ የአዉሮጻ አገሮች የሚገኙ የኢትዮጽያ ሙስሊም ማህበራትን የሚያገናኝ ዋና ድርጅት መሆኑም ተገልጾአል። ስለ ጉባኤዉ እና ስለ ድርጅቱ የብረስልሱ ወኪላችን ገበያዉ ንጉሴ ዘገባ አሰባስቦልናል።

ገበያዉ ንጉሴ፣ አዜብ ታደሰ

ነጋሽ መሃመድ