አዉሮጳን የሚፈታተነዉ የስደተኞች ችግር | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 06.08.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

አዉሮጳን የሚፈታተነዉ የስደተኞች ችግር

ባለፉት ቀናት ካሌ በምትባለዉ የፈረንሳይ የወደብ ከተማ የተከሰተዉ የስደተኞች ቀዉስ አሁንም ዋና የአዉሮጳ መነጋገርያ አጀንዳ እንደሆነ ነዉ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:14
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
04:14 ደቂቃ

አዉሮጳን የሚፈታተነዉ የስደተኞች ችግርዋና መዳረሻቸዉን ብሪታንያ አድርገዉ በተለይ ከደቡብ አዉሮጳ ወደ ፈረንሳይ የወደብ ከተማ ያቀኑት 3 ሽህ የሚሆኑ ስደተኞች በሕግ -ወጥ መንገድ በሰሜን ባህር ዋሻ ዉስጥ በሚያልፉት የጭነት መኪኖች ወይም ባቡር ተሸሽገዉ ወደ ብሪታንያ ለመግባት ሙከራ የሚያደርጉ ሲሆን እስካሁን ዘጠኝ ሰዎች በደረሰባቸዉ አደጋ መሞታቸዉ ታዉቋል።


ገበያዉ ንጉሴ
አዜብ ታደሰ
ነጋሽ መሃመድ

Audios and videos on the topic