አወዛጋቢው የጸረ ሽብርተኛነት ረቂቅ ህግ | ኢትዮጵያ | DW | 24.06.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

አወዛጋቢው የጸረ ሽብርተኛነት ረቂቅ ህግ

ከጥቂት ጊዜ በፊት በሚንስትሮች ምክር ቤት ተረቆና ጸድቆ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በቀረበው አወዛጋቢው የጸረ ሽብርተኛነት ህግ ላይ የህግ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ዛሬ የህዝብ አስተያየት ሲያደምጥ ዋለ።

default

ረቂቁ ህግ አሁን ባለው መልኩ በምክር ቤት የሚጸድቅበት ድርጊት ህገ መንግስቱን የሚጻረረ ይሆናል በሚል ረቂቁን ህግ የሚቃወሙ ወገኖች በህጉ ላይ ማሻሻያ እንዲደረግ ሀሳብ አቅርበዋል።

ታደሰ እንግዳው/አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic