አወዛጋቢው የኢትዮጵያ የዕርዳታ ዕደላ | ኢትዮጵያ | DW | 22.12.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

አወዛጋቢው የኢትዮጵያ የዕርዳታ ዕደላ

ተቃዋሚ ፓርቲዎችን የተሰባሰቡበት መድረክ የተባለው የፖለቲካ ቡድን በኢትዮጵያ በምግብ ለስራ መርሀ ግብር ዕርድታ የሚያገኙት የገዥ ፓርቲ አባላት ናቸው ሲል ከዚህ ቀደም ካሰማው አቤቱታ በመነሳት በኢትዮጵያ የምግብ ዕርዳታ የሚከፋፈልበትን መንገድ እንደሚያጣሩ አንዳንድ የዕርዳታ ድርጅቶች አስታውቀዋል ።

default

ከመድረክ በኩል የቀረበውን ክስ የኢትዮጵያ መንግስት ባለሥልጣናት አስተባብለዋል ። ዝርዝሩን ከለንደን ድልነሳ ጌታነህ አዘጋጅቷል ።

ድልነሳ ጌታነህ ፣ ሂሩት መለሰ

ተከሌ የኋላ