አወዛጋቢው የአዲስ አበባና የኦሮምያ ልዩ ዞን ማስተር ፕላን | እንወያይ | DW | 11.05.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

እንወያይ

አወዛጋቢው የአዲስ አበባና የኦሮምያ ልዩ ዞን ማስተር ፕላን

ማስተር ፕላኑ የኦሮምያ ክልልን ጥቅም ያስቀራል የአካባቢውን ገበሪ ያፈናቅላል የሚሉና የመሳሰሉ ተቃውሞዎች እየተሰነዘሩበት ነው ። መንግሥት ግንይህን ያስተባብላል።