አክራሪ እስላማውያንና የምዕራባዊው ኢራቅ ይዞታ | ዓለም | DW | 06.01.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

አክራሪ እስላማውያንና የምዕራባዊው ኢራቅ ይዞታ

የኢራቅ ጠ/ሚንስትር ኑሪ ኧል ማሊኪ፤ ለፋሉጃ ከተማ ኑዋሪዎች ዛሬ ባስተላለፉት መልእክት፤ ከጦር ሠራዊቱ ጋር ግጭት እንዳይደረግ «አማጽያኑን ያባርሩ ዘንድ ጠይቀዋል ተባለ።

አማጽያኑ ፤ ምዕራባዊቷን ከተማ ከተቆጣጠሯት ቀናት አልፈዋል። አንባር የተባለውን ጠ/ግዛት ርእሰ ከተማ ራማዲንም አክራሪዎቹ ሙስሊም ታጣቂዎች ተቆጣጥረዋል።

ጄኒፈር ፍራዤክ

ይልማ ኃይለሚካኤል

አርያም ተክሌ