አካል ጉዳተኛ የኔብጤዎችን የተመለከተዉ ጥናት | ዓለም | DW | 22.12.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ዓለም

አካል ጉዳተኛ የኔብጤዎችን የተመለከተዉ ጥናት

ኢትዮጵያ ዉስጥ በተለይም በአዲስ አበባ ከተማ በልመና ላይ የሚገኙ የአካል ጉዳተኞች የአኗኗር ሁኔታና ለልመና የዳረጋቸዉን ችግር የመረመረ ጥናት ተካሄደ።

ጥናቱን በማካሄድ ለችግሩ መወሰድ ስለሚገባዉ መፍትሄ ምርምር ያደረጉት እንግሊዛዊት ምሁር ፕሮፊሰር ኖራ ኢሌንግሪስ ሰሞኑን በለንደን ዩንቨርስቲ ኮሌጅ፤ በተካሄደ አንድ ሰሚናር ላይ ጥናታቸዉን አቅርበዋል። በኢትዮጵያ አካል ጉዳተኛ የኔ ብጤዎችን ጉዳይ በተመለከተ ለስድስት ወራት ጥናት ያካሄዱት ኖራ ኢሌንግሪስ ፤ በብሪታንያ በአንድ የአካል ጉዳተኞች ድርጅትም ሊቀመንበር ናቸዉ። የለንደኑ ወኪላችን ድልነሳ ጌታነህ በሰሜናሩ ላይ የቀረበዉ ጥናት ተከታትሏል።

ድልነሳ ጌታነህ

አዜብ ታደሰ
ሸዋዬ ለገሰ

Audios and videos on the topic