አካለ ጉዳተኛው ብርቱ ጦረኛ፤ ሱንጃታ ኬታ | ራድዮ | DW | 26.04.2018
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ራድዮ

አካለ ጉዳተኛው ብርቱ ጦረኛ፤ ሱንጃታ ኬታ

የማንዲንጎ ጎሦችን በማዋሀድ በመካከለኛው ክፍለ-ዘመን በምዕራብ አፍሪቃ ሰፊውና እጅግ ኃያሉ የማሊ ንጉሣዊ ግዛትን መስርተዋል አንበሳው ንጉሥ ሱንጃታ ኬታ። እንደ አፈ ታሪክ ከኾነ ሲወለዱ አካለ ጉዳተኛ ቢኾኑም ኋላ ላይ ብርቱ ጦረኛ ወጥቷቸዋል። ለግዞት ቢዳረጉም ጠንካራ ጦር ይዘው ወደ ሀገር ቤት ተመልሰዋል። #ARAMH

ቪድዮውን ይመልከቱ። 01:55

በተጨማሪm አንብ