አንጎላና የምጣኔ ሀብት ይዞታዋ | ኢትዮጵያ | DW | 21.03.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

አንጎላና የምጣኔ ሀብት ይዞታዋ

የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ-ክርስቲያን ርዕሠ-ሊቃነ ጳጳሳት ቤኔዲክት 16ኛ

default

በአፍሪቃ በሚያደርጉት የመጀመሪያው ጉብኝታቸው ከካሜሩን ቀጥለው አሁን አንጎላን በመጎብኘት ላይ ይገኛሉ። ይህችው የደቡብ ምዕራባዊት አፍሪቃ ሀገርበነዳጅ ዘይት እና በአልማዝ የተፈጥሮ ሀብት የታደለች ሀገር ናት። የምጣኔ ሀብት ይዞታዋ በምን ሁኔታ ላይ ይገኛል? የወቅቱ የፊናእንስ ቀውስስ በሀገርዋ ምጣኔ ሀብት ላይ ያሳረፈው ተጽዕኖ አለ ወይ?

ዮሀንስ ቤክ/አርያም አብርሀ