አንጎላና፣የፊታችን ዓርብ፣የምታካሂደው፣የፓርላማ ምርጫ፣ | አፍሪቃ | DW | 02.09.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

አንጎላና፣የፊታችን ዓርብ፣የምታካሂደው፣የፓርላማ ምርጫ፣

የፊታችን ዓርብ በሚካሄደው ምርጫ፣ 220 መናብርት ላሉት ፓርላማ ፣ 14 ፓርቲዎች ናቸው የሚወዳደሩት።

default

የአንጎላ ሰንደቅ ዓላማ፣

የሟቹ የቀድሞው የአማጺው ተቀናቃኝ ድርጅት የ(UNITA) መሪ የሳቪምቢ ወንድ ልጅ ራፋኤል ሳቪምቢም ድርጅቱን በመወከል እጩ ተወዳዳሪ በመሆን ይቀርባሉ።