አንድ የተቃዋሚ ፖለቲካ ተገደሉ የተባለበት ጉዳይ | ኢትዮጵያ | DW | 22.04.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

አንድ የተቃዋሚ ፖለቲካ ተገደሉ የተባለበት ጉዳይ

ኢትዮጵያ ውስጥ በምርጫ ዋዜማ እንደገና አንድ የተቃዋሚ ወገን ፖለቲከኛ መገደላቸው ተሰምቷል።

default

የኦሮሞ ፌደራሊስት ሸንጎ መሪ አቶ ቡልቻ ደመቅሣ ዛሬ እንደገለጹት ግለሰቡ አቶ ቢያንሣ ዳባ በመኖሪያ ቤታቸው በመንግሥት ተጠቅተው ከቆሰሉ በኋላ በሆስፒታል የሞቱት ባለፈው አርብ ነበር። መሣይ መኮንን በጉዳዩ የመንግሥቱን ቃል-አቃባይ አቶ ሺመልስ ከማልን አነጋግሯል።

መሳይ መኮንን

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic