አንድ ክሊኒክ በአንድ ጊዜ | ጤና እና አካባቢ | DW | 23.12.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

አንድ ክሊኒክ በአንድ ጊዜ

ለወገኖቻቸዉ እሳቸዉ በዉጪዉ ዓለም ያስተዋሉትን የህክምና እርዳታ ለማዳረስ የሚጥሩ ኢትዮጵያዊት ናቸዉ።

...ህክምና ለሁሉም

...ህክምና ለሁሉም

ወይዘሮ ሙሉሰዉ ያየህ ይራድ ይባላሉ፤ ባደጉባት ብቸና የሰዉ የጤና አገልግሎት እጦት ባህር ተሻግረዉ በሞላላቸዉ ምድር ሰዎች የሚፈልጉትን ህክምና ሲያገኙ ሲያስተዉሉ የራሳቸዉ ወገኖች ችግር እረፍት ነሳቸዉ። ግብረ-ሰናይ ድርጅት አቋቁመዉ የአቅማቸዉን ለማድረግ አንድ ርምጃ ጀምረዋል።