አንድነት እና 33ቱ ፓርቲዎች ሰልፍ ለመጥራት ማቀዳቸው | ኢትዮጵያ | DW | 06.09.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

አንድነት እና 33ቱ ፓርቲዎች ሰልፍ ለመጥራት ማቀዳቸው

አንድነት ለዲሞክራሲ እና ለፍትሕ ፓርቲ «የሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት» በሚል ርእስ ለፊታችን መስከረም አምስት ቀን ለሚጠራው ህዝባዊ ስብሰባ፣ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጠ።

በወቅቱ ፓርቲዎቹ የፀረ ሽብርተኝነት ህግ እንዲሰረዝ የፊርማ ማሰባሰብ በማካሄድ ላይ መሆናቸውን አስታውቀዋል። በዚሁ ጉዳይ ላይ የአዲስ አበባ ዘጋቢያችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ የሚመለከታቸውን አነጋግሮ ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ልደት አበበ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic