አንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ አንደኛ አመት የምስረታ | ኢትዮጵያ | DW | 18.06.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

አንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ አንደኛ አመት የምስረታ

አንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ የተመሰረተበትን አንደኛ አመት ዛሪ አከበረ።

default

ፓርቲዉ ዛሪ በሰጠዉ መግለጫ ከገዥዉ ፓርቲ እየደረሰበት ያለዉ ተጽዕኖ እና ፓርቲዉን የገጠመዉ የፋይናንስ ችግር በጀመረዉ ሰላማዊ የፖለቲካ ትግል ላይ ዋንኛ ጋሪጣ እንደሆነበት አስታዉቋል። ፓርቲዉ የተጋረጠበትን ችግሮች ተቋቁሞ ለዉጤት እንዲበቃም አባላቱ በቁርጠኝነት እንዲነሱ ጥሪዉን አቅርቦአል።

ታደሰ እንግዳዉ/አዜብ ታደስ/አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic