አንድነት ለዴሞክራሲ እና ለፍትህ ፓርቲ ያቀረበው ወቀሳ | ኢትዮጵያ | DW | 30.10.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

አንድነት ለዴሞክራሲ እና ለፍትህ ፓርቲ ያቀረበው ወቀሳ

አንድነት ለዴሞክራሲ እና ለፍትህ ፓርቲ፣ አንድነት በፖለቲካ እስረኞች ላይ አሳሳቢ ደረጃ ላይ የደረሰ ኢሰብዓዊ ድርጊት እየተፈፀመ ነው ሲል ወቀሳ አሰማ። አንድነት ይህንኑ በተመለከተ ጽሑፍ ያቀረበ ሲሆን፣ ጋዜጣዊ መግለጫም ሰጥቶዋል።

የኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ተመልካች ኮሚሽን አንድነት ያቀረበውን ወቀሳ እንደሚያጣራ እና የተባለው የመብት ጥሰት መፈፀሙን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ካገኘ ተገቢውን ርምጃ እንደሚወስድ አስታውቋል።

ጌታቸው ተድላ ኅይለ ጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic