አናሎግና ዲጂታል | ሳይንስ እና ህብረተሰብ | DW | 18.02.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ሳይንስ እና ህብረተሰብ

አናሎግና ዲጂታል

ሽግግር የተደረገው «አናሎግ » ከሚሰኘው ወደ «ዲጂታል» ነውና ፤ አናሎግ ምንድን ነው ዲጂታልስ? በዩናይትድ ስቴትስ ፤ ሜሪላንድ ፌደራል ክፍለ ሀገር ሐዎርድ ማሕበረሰባዊ ኮሌጅ ፤ የኮምፒዩተር መረብ (ኔትወርክ) ና የኢንተርኔት ደኅንነት ጥበቃ ጉዳይ ተባባሪ ፕሮፌሰር ዶ/ር መንግሥቱ አዱኛ እንዲህ ያብራራሉ።

Audios and videos on the topic