አነጋጋሪው የፓትሪያርኩ ሐዉልት | ኢትዮጵያ | DW | 19.07.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

አነጋጋሪው የፓትሪያርኩ ሐዉልት

በብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ጻዉሎስ ፓርትሪያርክ ርእሰ ሊቃነ ጻጻሳት ዘኢትዮጽያ በአለ ሲመት ዋዜማ በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ መድሃኒያለም አካባቢ የፓርትሪያርኩ ሃዉልት ተመርቋል ።

default

የሀውልቱ አስፈላጊነት ብዙዎችን እያነጋገረ ነው ። የህዝብ አስተያየት አሰባስበናል ።

አዜብ ታደስ ፣ ሒሩት መለሰ

ተክሌ የኋላ