አነጋጋሪው የቤኔዲክት 16 ተኛ አዲስ መፀሀፍ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 24.11.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

አነጋጋሪው የቤኔዲክት 16 ተኛ አዲስ መፀሀፍ

ትናንት ለገበያ የቀረበው የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ቤኔዲክት 16 ተኛ አዲስ መፀሀፍ በስፋት ማነጋገሩን ቀጥሏል ።

default

ወሲብ እና ህፃናትን መበደልን የመሳሰሉ ጉዳዮችን ባካተተው በዚህ በአማርኛ “ የዓለም ብርሀን” በተሰኘው መፀሀፋቸው ቤኔዲክት 16 ተኛ በአንዳንድ ሁኔታዎች ኮንዶምን መጠቀም ተቀባይነት ይኖረዋል ሲሉ የሰጡት አስተያየት የወግ አጥባቂ የሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ዕምነት ተከታዮችን ድጋፍ አለማግኘቱ እየተነገረ ነው ። ስለዚሁ ቲልማን ክላይንዩንግ ያጠናቀረውን ልደት አበበ ታቀርበዋለች።

ልደት አበበ ፣

ሂሩት መለሰ

ተክሌ የኋላ