ፖለቲካአነጋጋሪዉ የኦሮሚያ ልዩ ጥቅምና አዲስ አበባTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካAzeb Tadesse Hahn6 ግንቦት 2009እሑድ፣ ግንቦት 6 2009ሰሞኑን በማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች የኦሮሚያን «ልዩ ጥቅም የሚያስጠብቅ» የተባለ ረቅቅ አዋጅ «ሾልኮ» ወጣ ተብሎ አወዛጋቢ ሰነድ ከተሰራጨ ወዲህ ወጣ ወዲህ በርካቶችን ማነጋገሩ እንደቀጠለ ነዉ። መንግሥት ወጣ የተባለዉን ረቂቅ ሰነድ «የማያዉቀዉ» እንደሆን ገልፆአል።https://p.dw.com/p/2cwImማስታወቂያ