አነጋጋሪዉ የሴቶች መብት ይዞታ | ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ | DW | 10.03.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ

አነጋጋሪዉ የሴቶች መብት ይዞታ

የሴቶች ቀን በዓለም አቀፍ ደረጃ ከትናንት በስተያ ታስቦ ዉሏል። ላለፉት በርካታ አስርት ዓመታት በመላዉ ዓለም የሴቶችን መሠረታዊ መብቶች ለማስከበር የተደረጉ ጥረቶች ቢኖሩም አሁንም እጅግ ረዥም ጉዞ እንደሚቀር የተመድ ዋና ጸሐፊ ያመለከቱት። ዘንድሮ የሴቶች ቀን ሲታሰብም የተመረጠዉ መሪ ቃል «እዉን አድርጉት» የሚል ነዉ።

Audios and videos on the topic