አቶ ፈቃደ ሸዋቀና አረፉ | ዓለም | DW | 10.05.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ዓለም

አቶ ፈቃደ ሸዋቀና አረፉ

የቀድሞው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህር የነበሩት የተቃውሞ ጎራ ፖለቲከኛ አቶ ፈቃደ ሸዋቀና በሚኖሩበት በአሜሪካን አገር ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:27

አቶ ፈቃደ ሸዋቀና አረፉ

አቶ ፈቃደ ላለፉት 16 ዓመታት በአሜሪካ የጤና ምርምር ማዕከል የካንሰር ኢንስቲቲዩት ሲያገለግሉ ነበር። ጂኦግራፊን ከሚያስተምሩበት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከሌሎች ባልደረቦቻቸው ጋር አሁን በሥልጣን ላይ በሚገኘው የኢትዮጵያ መንግሥት የተባረሩት አቶ ፈቃደ ግንቦት 1 ቀን 2009 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው ተሰምቷል። 
መክብብ ሸዋ 
እሸቴ በቀለ
አዜብ ታደሰ 

Audios and videos on the topic