አትሌቲክስ፣ እግር ኳስ፣ የመኪና እሽቅድምድም፣ የሜዳ ቴኒስ | ስፖርት | DW | 06.10.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ስፖርት

አትሌቲክስ፣ እግር ኳስ፣ የመኪና እሽቅድምድም፣ የሜዳ ቴኒስ

ግላስኮው ያስተናገደችው እና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ተሳታፊዎች የነበሩበት አምስተኛው የስኮትላንድ ታላቅ ሩጫ ፣ የዓለም አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ለ2014 ዓም የዓለም ምርጥ አትሌት ዕጩዎችን ስም ይፋ ማድረጉ፣ በቅርቡ

jules bianchi, formel-1, motorsport, frankreich, grand prix, unfall

ከባድ አደጋ የደረሰበት ፈረንሳዊው ዡል ቢያንኪ

የሚጀመረው የአፍሪቃ ሀገራት የእግር ኳስ የምድብ ማጣሪያ ዋንጫ ፣ ያለፈው የሳምንት መጨረሻ የአውሮጳ እግር ኳስ ክበቦች ግጥሚያ ፣ በጃፓን ሱዙካ የተካሄደው እና አስደንጋጭ አደጋ የታየበት የግሮን ፕሪ የፎርሚውላ ዋን ውድድር እና የሜዳ ቴኒስ የዛሬው የስፖርት ዝግጅታችን ያተኮረባቸው ጉዳዮች ናቸው።

ሀና ደምሴ

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic