አቅም የሚሰጠዉ የኤች አይቪ መድሃኒት | ጤና እና አካባቢ | DW | 15.12.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

አቅም የሚሰጠዉ የኤች አይቪ መድሃኒት

በየዕለቱ መድሃኒት እየወሰዱ እስከ እድሜ ልክ መኖር ዛሬ ጤናማ የሆነዉን ወገን ሊያዘናጋ አይገባም።

default

ኤች አይቪ ቫይረስ

«ኤች አይቪ ቫይረስ ዛሬም ገዳይ አደገኛ ቫይረስ መሆኑ አልተለወጠም።»

«ኤች አይቪ ቫይረስ በደማቸዉ የሚገኝ ወገኖች ያገኙትን በልተዉ መድሃኒቱን መዉሰድ ይችላሉ።»

«መድሃኒቱ በርግጥም ምግብ መመገብን ይጠይቃል። ምግብ ወሳኝ ነዉ።»

ኤች አይቪ ቫይረስ በደማቸዉ የሚገኝ ወገኖች ተመክሮ የተስተናገደበት ቀጣይ ቅንብርን ለማዳመጥ መጠቆሚያዉን ይጫኑ።

ሸዋዬ ለገሠ ፣ሂሩት መለሰ