አስገራሚዉ የጀርመንና የብራዚል ግጥሚያ ውጤት | ስፖርት | DW | 09.07.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ስፖርት

አስገራሚዉ የጀርመንና የብራዚል ግጥሚያ ውጤት

የዘንድሮው የዓለም የእግር ኳስ ዋንጫ ውድድር አስተናጋጅ ሀገር ብራዚል ትናንት ከጀርመን ጋር ባደረገችው የግማሽ- ፍጻሜ ውድድር አይሸነፉ-ሽንፈት ነው የደረሰባት። የአጨዋወት ስልት፤ ሥነ ልቡና--- ችግሩ ምን ይሆን? የሚያውቁት ራሳቸው ተጫዋቾቹና አሠልጣኛቸው።

ይሁኑ እንጂ፣ በዓለም ዙሪያ መገናኛ ብዙኀን የየበኩላቸውን ግምትና አስተያየት በሰፊው ሰንዝረዋል። እኔም ባካባቢያችን የሚገኘውን የአግር ኳስ ባለሙያ ክንፈ ወልደ መስቀልን በስልክ ጠይቄው ነበር ።

ተክሌ የኋላ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic