አስቸኳይ እርዳታ ለሶማልያ | የሶማልያ ውዝግብ | DW | 08.05.2007
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

የሶማልያ ውዝግብ

አስቸኳይ እርዳታ ለሶማልያ

በሶማልያ ያለዉ የደህንነት ሁኔታ ትንሽ የተረጋጋ ቢመስልም በዋና ከተማዋ በመቅዲሾ የነበረዉን ጦርነት ሸሽተዉ የወጡ ነዋሪዎች ዳግም ወደ የቀያቸዉ መመለስ ፈርተዉ ይገኛሉ

ሰባዊ ቀዉስ በመቅዲሾ

ሰባዊ ቀዉስ በመቅዲሾ

በትናንትናዉ እለት የተባበሩት መንግስታት የህጻናት መርጃ ድርጅት እንዳስታወቀዉ ከመቅዲሾ ብቻ 365 ሺህ ህዝብ ጦርነቱን ፈርቶ ያለምንም መጠለያ ወደሌላ ከተማ ተሰዶል። የተባበሩት መንግስታት የህጻናት መርጃ ድርጅት እና ጀርመን በሶማልያ ላለዉ የሰባዊ ቀዉስ እርዳታ እንደሚለግሱ አስታዉቀዋል። የሶማልያ ሰባዊ ቀዉስን በተመለከተ በኬንያ የUNHCR ቃል አቀባይን አዜብ ታደሰ በስልክ አነጋግራለች