አስራ ሁለተኛው የአርብቶ አደሮች ቀን መከበር | ኢትዮጵያ | DW | 26.01.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

አስራ ሁለተኛው የአርብቶ አደሮች ቀን መከበር

አስራ ሁለተኛው የአርብቶ አደሮች ቀን ትናንት በሶማሌ ክልል ዋና ከተማ ጅጅጋ ተከብሮ ውሎዋል።

default

አርብቶ አደሮችና ግመሎቻቸው፣

በኢትዮጵያ አየር መንገድ አይሮፕላን ላይ ትናንት የደረሰውና የዘጠና ሰዎች ህይወት የጠፋበት አደጋ መድረሱ በስነ ስርዓት ወቅት የተሰማበት ድርጊት ከባድ ሀዘን ቢፈጥርም፡ በዓሉ በተለያዩ ዝግጅቶች ሲካሄድ ውሎዋል። በስነ ስርዓቱ የተገኙት ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ለ አርብቶ አደሮች ሽልማት ሰጥተዋል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሄር/አርያም ተክሌ/

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic