አስም ምንድነዉ? | ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ | DW | 13.01.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ

አስም ምንድነዉ?

የመተንፈሻ አካላትን ከሚያዉኩ የጤና ችግሮች አንዱ የሆነዉ አስም ሊከላከሉት እንጂ ሊያድኑት የማይችል በሽታ ነዉ። አስም በዘር የሚተላለፍ በሽታ ይሁን እንጂ ከሰዉ ወደሰዉ አብሮ በመኖር በትንፋሽ ግን አይጋባም።

Audios and videos on the topic