አሳሳቢ እየሆነ የመጣው የስኳር እጥረት | ኤኮኖሚ | DW | 03.11.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኤኮኖሚ

አሳሳቢ እየሆነ የመጣው የስኳር እጥረት

የኢትዮጵያ መንግሥት በአሁኑ ጊዜ በሀገሪቱ ለሚታየው የስኳር እጥረት ችግር ባስቸኳይ መፍትሔ እንዲያስገኝ ነዋሪዎች ጠየቁ። የስኳሩ እጥረት ካለፉት ሁለት ወራት ወዲህ መባባሱን አንዳንዶች ለዶይቸ ቬለ ገልጸዋል። በዚሁ እጥረት የተነሳም የስኳር ዋጋ መናሩም ተሰምቶዋል።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic