አሳሳቢው የጋዜጠኞች ሁኔታ እና የ«ሲ ፒ ጄይ» ዝርዝር | ዓለም | DW | 03.11.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

አሳሳቢው የጋዜጠኞች ሁኔታ እና የ«ሲ ፒ ጄይ» ዝርዝር

ዓለም አቀፉ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ኮሚቴ፣ « ሲ ፒ ጄይ» ጋዜጠኞች በግፍ ተገድለው ፍትሕ የማያገኙባቸውን ሃገራት ዝርዝሩን ትናንት አወጣ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:50
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:50 ደቂቃ

የ«ሲ ፒ ጄይ» ዓለም አቀፍ መዘርዝር

ኮሚቴው በዚሁ ዓመታዊ ዝርዝር ውስጥ ሶስት አዳዲስ ሃገራትን ፣ ማለትም፣ ሶማልያን፣ ደቡብ ሱዳንን እና ባንግላዴሽን አካትቷል። «ሲ ፒ ጄይ» ስላወጣዉ ጋዜጠኞች ተድለዉ ፍትህ ስለማያገኙባቸዉ ሃገራት ዝርዝር እና በአፍሪቃ ቀንድ ሃገራት ስለሚታየው የፕሬስ ነፃነት ይዞታ የዋሽንግተን ዲሲዉ ወኪላችን መክብብ ሸዋ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

መክብብ ሸዋ

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic