አሳሳቢዉ የዓለም የሙቀት መጨመር | ጤና እና አካባቢ | DW | 04.12.2007
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

አሳሳቢዉ የዓለም የሙቀት መጨመር

የዓለም የመነጋገሪያ ዓይነተኛ ነጥብ የሆነዉን የአየር ጠባይ ለዉጥን የተመለከተ ታላቅ ጉባኤ በኢንዶኔዢያዋ ደሴት ባሊ ተጀምሯል።

የኢንዶኔዢያዉ ጉባኤ

የኢንዶኔዢያዉ ጉባኤ

የተመድ የሚመራዉ ይህ ጉባኤ ለሰዉ ልጅም ሆነ ለፍጥረታት ዘላቂ ህይወት እንቅፋት እየደቀኑ የሚገኙትን ከበለፀጉ ሀገራት ግዙፍ ኢንዱስትሪዎች የሚለቀቁ አደገኛ ጋዞችን በመቀነስ ረገድ ለጋራ ጥቅም የጋራ መፍትሄ ማፈላለጉን ተያይዞታል።