አርዓያ መምህራን እና ተጋራፊዎች | ራድዮ | DW | 19.04.2019
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ራድዮ

አርዓያ መምህራን እና ተጋራፊዎች

በትምህርት ቤት ቆይታችን የተለያዩ አይነት መምህራን ይገጥሙናል። አንዳንዶች ቁጡ ወይም ኃይለኛ ስለሆኑ በተማሪዎች ዘንድ ይፈራሉ፤ ወይም ይከበራሉ። ሌሎች ዱላና ስድብ ይቀናቸዋል። በጣም ጥሩ ወይም አርዓያ ሆነውኛል የምትሏቸው መምህራን ምን አይነት ባሕሪ ነበራቸው?

አውዲዮውን ያዳምጡ። 10:58

  

በተጨማሪm አንብ