አርብቶ አደሮችን ለመርዳት የተጀመረ ጥረት | ኢትዮጵያ | DW | 19.11.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

አርብቶ አደሮችን ለመርዳት የተጀመረ ጥረት

በኦሮሚያ፣ አፋር እና ሶማሊ ክልል ውስጥ የአርብቶ አደሩን የኑሮ ዘይቤ ለማሻሻል መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችም ጥረት መጀመራቸውን አስታወቁ። «ሜርሲ ኮር»፣ «ኬር ኢትዮጵያ» እና «ፕሪም» የተባሉት መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች አዘውትሮ በድርቅ የሚጠቃው አርብቶ አደር ራሱን ከዚሁ መዘዝ እንዴት መከላከል እንደሚችል መፍትሔ ማፈላለግ ይዘዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:15
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
04:15 ደቂቃ

አርብቶ አደሮች

ጌታቸው ተድላ

አርያም ተክሌ

አዜብ ታደሰ

Audios and videos on the topic