አርምሞ ወይም ሜዲቴሽን | ባሕል እና ወጣቶች | DW | 17.12.2012
 1. Inhalt
 2. Navigation
 3. Weitere Inhalte
 4. Metanavigation
 5. Suche
 6. Choose from 30 Languages

ባሕል እና ወጣቶች

አርምሞ ወይም ሜዲቴሽን

ዮፍታሔ ማንያዘዋል ተወልዶ ያደገው አዲስ አበባ ነው። በአሁኑ ሰዓት በመቀሌ ዩንቨርሲቲ የስድስተኛ አመት የስነ ህንፃ ወይንም አርክቴክቸር ተማሪ ነው። ከያዝነው የትምህርት ዘመን ጀምሮ ደግሞ ከትምህርቱ ጎን ለጎን በተባባሪ አስተማሪነት ያገለግላል። ዮፍታሔ ከ13 አመቱ ጀምሮ ነው የአርምሞ ወይንም ሜዲቴሽን ስልት መጠቀም የጀመረው።

ስለአርምሞ ወይንም ሜዲቴሽን ስልት ተማሪ  -ዮፍታሔ ማንያዘዋል የሰጠንን ሰፊ ማብራሪያ ከዘገባው ያገኙታል።

ልደት አበበ

 • ቀን 17.12.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/174Gx
 • ቀን 17.12.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/174Gx