አራተኛዉ የፓርቲዎች ክርክር | ኢትዮጵያ | DW | 22.03.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

አራተኛዉ የፓርቲዎች ክርክር

ግንቦት 15ቀን 2002ዓ,ም በኢትዮጵያ የሚካሄደዉ አገር አቀፍ ምርጫ የሁለት ወራት ጊዜ ብቻ ቀርቶታል።

default

የፖለቲካ ፓርቲዎች ለመራጩ ህዝብ ቢመረጡ የሚመሩበትን የፖሊሲ አማራጭ እያቀረቡ ነዉ። በሳምንቱ ማለቂያ የጤና መሰረተ ልማት በኢትዮጵያ በሚል አራተኛዉ ዙር የክርክር መድረክ ተካሂዷል።

ታደሰ እንግዳዉ

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ

ተዛማጅ ዘገባዎች