አራተኛዉ የአፍሪቃ የልማት ጉባዔ | ኢትዮጵያ | DW | 12.11.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

አራተኛዉ የአፍሪቃ የልማት ጉባዔ

በአለማችን እየታየ ያለዉ የአየር ንብረት ለዉጥ ሊያስከትል የሚችለዉ ጥፋት ቀላል እንደማይሆን የኢትዮጽያዉ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ማስጠንቀቃቸዉ ተገለጸ።

default

አዲስ አበባ

በአለም ላይ የታየዉን ቀዉስ ተከትሎ ከእድገትና ከብልጽግና ይልቅ ዛሪ በአዲስ አበባ ላይ አራተኛዉ የአፍሪቃ የኢኮነሚ ጉባኤን ሲከፍቱ ባሰሙት ንግግራችዉ አሁን ያለዉ የተዛባ የተፈጥሮ አጠቃቀም እና እድገት በቁርጠኝነት እንደገና ካልተቃኘ የአፍሪቃም ሆነ አጠቃላዩ የአለም ምጣኔ ሃብት በተጨባጭ ቀጣይ እድገት ለማስመዝገብ ተስፋ የለዉም ሲሉ መግለጻቸዉ ተጠቁሞአል። የአዲስ አበባዉ ዘጋቢያችን ታደሰ እንግዳዉ ዛሪ አዲስ አበባ ላይ ስለተጀመረዉ ጉባኤ ሰፋ ያለ ዘገባ ልኮልናል

ታደሰ እንግዳዉ/ አዜብ ታደሰ

አርያም ተክሌ