አረንጓዴው ፓርቲ በኢትዮዽያ ላይ ያስተላለፈው ውሳኔ | ኢትዮጵያ | DW | 26.11.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

አረንጓዴው ፓርቲ በኢትዮዽያ ላይ ያስተላለፈው ውሳኔ

ሰሞኑን ከጀርመን ፓርቲዎች አንደኛው የሆነው አረንጓዴው ፓርቲ ኢትዮዽያን በተመለከተ ጠንከር ያለ ውሳኔ አስተላልፏል። ፓርቲው ይህንን ውሳኔ ያስተላለፈው በጠቅላላው ጉባዔው ላይ ነው።

አረንጓዴው ፓርቲ በኢትዮዽያ ላይ ያስተላለፈው ውሳኔ

የአረንጓዴው ፓርቲ ጉባዔ

በውሳኔው ላይ የታሰሩ የኢትዮዽያ ተቃዋሚዎች በሙሉ በአስቸኳይ እንዲፈቱ ፓርቲው ጠይቋል። የተገደሉ ሰዎችን በተመከተም ነጻ የሆነ የፍርድ ሂደት ተመስርቶ ገዳዮች ለፍርድ መቅረብ እንዳለባቸው አሳስቧል። የታፈነው የኢትዮዽያ ነጻው ፕሬስም ፓርቲው ግልጽ መልዕክት በውሳኔው ላይ እስቀምጧል። አረንጓዴው ፓርቲ ጀርመንም ሆነች ሌሎች ሀገራትና ዓለም ዓቀፍ ተቋማት ለኢትዮዽያው ገዢ ፓርቲ የሚሰጡትን ድጋፍ እንዲቆሙ ጥሪ አቅርቧል። ከበርሊን ይልማ ኃይለ ሚካኤል ዘገባ አለው።

መሳይ መኮንን

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic